1 ሳሙኤል 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ያም ቤተ ሰብ፥ “ሳሙኤል ምን አለ? እባክህ! ንገረኝ” አለው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሳኦል አጎትም፣ “እባክህ፣ ሳሙኤል ያለህን ንገረኝ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሳኦል አጎትም፥ “እባክህ፥ ሳሙኤል ያለህን ንገረኝ” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አጐትየውም “ሳሙኤል የነገረህን ንገረኝ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሳኦልም አጎት፦ ሳሙኤል የነገረህን፥ እባክህ፥ ንገረኝ አለው። See the chapter |