1 ሳሙኤል 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በእግዚአብሔርም ፊት አቀረቡት ፤ አባቱም በየዓመቱ ለእግዚአብሔር የሚሠዋውን መሥዋዕት ሠዋ። ሕፃኑንም አቀረበው፤ ወይፈኑንም አረደ፤ እናቱም ሐና ሕፃኑን ወደ ዔሊ አገባችው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ኰርማውንም ካረዱ በኋላ ሕፃኑን ወደ ዔሊ አቀረቡት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ወይፈኑንም አረዱ፥ ሕፃኑንም ወደ ዔሊ አመጡት። See the chapter |