1 ነገሥት 17:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህ በኋላ የጌታ ቃል ወደ ኤልያስ መጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ለእርሱ መጣለት See the chapter |