1 ዮሐንስ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱ አስቀድሞ ስለወደደን፥ እንወዳለን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አስቀድሞ ስላፈቀረን እኛም እናፈቅራለን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። See the chapter |