1 ቆሮንቶስ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በውኑ ልንበላና ልንጠጣ አይገባንምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለመሆኑ፣ የመብላትና የመጠጣት መብት የለንምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልንበላና ልንጠጣ መብት የለንምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኛ ምግብና መጠጥ የማግኘት መብት የለንምን? See the chapter |