1 ቆሮንቶስ 9:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለሚከራከሩኝ መልሴ እንዲህ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለሚመረምሩኝ የምሰጠው መልስ ይህ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “የሐዋርያነት መብት የለህም” ብለው የሚተቹኝ ቢኖሩ የምሰጠው መልስ ይህ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው። ልንበላና ልንጠጣ መብት የለንምን? See the chapter |