1 ቆሮንቶስ 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁሉንም ሙሴ በደመናና በባሕር አጠመቃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እነርሱ ሁሉ ከሙሴ ጋራ ለመተባበር በደመናና በባሕር ተጠመቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሁሉም ሙሴን እንዲተባበሩ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሙሴ ተባባሪዎች ለመሆንም በዚህ ደመናና በዚህ ባሕር ተጠመቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ See the chapter |