1 ቆሮንቶስ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ እንደ ጸና መጠን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ክርስቶስ የመሰከርንላችሁም በእናንተ ዘንድ ጸንቷል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ ክርስቶስ የነገርናችሁ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። See the chapter |