መዝሙር 135:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ መልካም ነውና፣ ለስሙ ዘምሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ቸር ነውና ጌታን አመስግኑ፥ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ደግ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ቸር ስለ ሆነ ለስሙ ዘምሩ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapter |