መዝሙር 135:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በጌታ ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአምላካችን መቅደስ፥ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ የምትቆሙ ሁሉ አመስግኑት! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። See the chapter |