ዘኍል 7:72 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም72 በዐሥራ አንደኛው ቀን የአሴር ሕዝብ አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ስጦታ አመጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 በዓሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አቀረበ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም72-77 በዐሥራ አንደኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከአሴር ነገድ የኤክራን ልጅ ፋግዔል ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 በዐሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል መባውን አቀረበ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)72 በአሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤ See the chapter |