ዘኍል 27:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤ See the chapter |