| ዘኍል 1:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከስምዖን ነገድ የተቈጠሩት ዐምሳ ዘጠኝ ሺሕ ሦስት መቶ ነበሩ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከስምዖን ነገድ የተቈጠሩት ኀምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኀምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከስምዖን ነገድ የተቈጠሩት አምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከስምዖን ነገድ የተቈጠሩት አምሳ ዘጠኝ ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ።See the chapter |