| ማቴዎስ 6:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፣ በደላችንን ይቅር በለን።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል፥ በደላችንን ይቅር በለን፤See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤See the chapter |