ማቴዎስ 4:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወዲያውኑ ጀልባቸውንም ሆነ አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱም ወዲያውኑ ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ወዲያውኑ ጀልባዋንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapter |