| ማቴዎስ 27:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲከስሱት ግን ምንም መልስ አልሰጠም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሊቃነ ካህናትና በሽማግሌዎች ሲከሰስ ምንም አልመለሰም።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲወነጅሉት ምንም መልስ አልሰጠም።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም።See the chapter |