ማቴዎስ 24:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ይህ ሁሉ ግን የምጡ መጀመሪያ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነዚህ ሁሉ የምጥ መጀመሪያ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይህም ሁሉ እንደ ምጥ ጣር ያለ የጭንቅ መጀመሪያ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። See the chapter |