ማቴዎስ 19:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ብዙ ሕዝብም ተከተለው፤ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ እርሱም እዚያ ፈወሳቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ ከእነርሱም የታመሙትን እዚያ ፈወሳቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፤ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው። See the chapter |