| ማቴዎስ 14:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምትጠይቀውን ሁሉ ሊሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምትለምነውን ሁሉ እንደሚሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህም ሄሮድስ፦ “የምትፈልጊውን ነገር ጠይቂኝ! እኔም እሰጥሻለሁ!” ሲል በመሐላ ቃል ገባላት።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።See the chapter |