ማቴዎስ 12:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያ ስፍራ ዕልፍ ብሎ በመሄድ ወደ ምኵራባቸው ገባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚያ አልፎ ወደ ምኵራባቸው ገባ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሱስ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ወደ ምኲራባቸው ገባ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapter |