ማቴዎስ 11:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ ምስጉን ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእኔ የማይሰናከል ሁሉ የተባረከ ነው።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ እኔ የማይጠራጠር የተባረከ ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። See the chapter |