ማቴዎስ 10:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ አቅርቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ቤቱም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወደ ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ See the chapter |