| ሉቃስ 8:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አጋንንቱም እንጦርጦስ ግቡ ብሎ እንዳያዝዛቸው አጥብቀው ለመኑት።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወደ ጥልቁም ሂዱ ብሎ እንዳያዛቸው ለመኑት።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ወዲያውም አጋንንቱም “እባክህ ወደ ጥልቁ ገደል አትስደደን” ሲሉ ለመኑት።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ወደ ጥልቁም ይገቡ ዘንድ እንዳይሰድዳቸው ማለዱት።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ወደ ጥልቁም ሊሄዱ እንዳያዛቸው ለመኑት።See the chapter |