ሉቃስ 24:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። See the chapter |