ሉቃስ 22:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱም በዚህ ደስ አላቸው፣ ገንዘብ ሊሰጡትም ተዋዋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነርሱም ደስ አላቸው፤ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱም በነገሩ ተደስተው ገንዘብ ሊሰጡት ተዋዋሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ደስ ብሏቸውም ሠላሳ ብር ሊሰጡት ተስማሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነርሱም ደስ አላቸው፥ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። See the chapter |