ሉቃስ 22:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ፋሲካም ተብሎ የሚጠራው የቂጣ በዓል ቀረበ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ተቃርቦ ነበር፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። See the chapter |