| ሉቃስ 14:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያም በአካል ዕብጠት የሚሠቃይ አንድ ሰው ከፊት ለፊቱ ነበር።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እነሆም፥ ሰውነቱ በሙሉ ያበጠበት ሰው በፊቱ ነበረ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በዚያን ጊዜ በሕመም ምክንያት መላ ሰውነቱ ያበጠበት አንድ ሰው በኢየሱስ ፊት ነበር።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆም፥ ሆዱ የተነፋ አንድ ሰው በፊቱ ነበር።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እነሆም፥ ሆዱ የተነፋ ሰው በፊቱ ነበረ።See the chapter |