ሉቃስ 11:54 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ከአፉ በሚወጣውም ቃል ሊያጠምዱት ያደቡ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በዚህም እርሱ ከሚናገረው አንድ ነገርን ለማጥመድ አደቡበት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረጉት በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በአነጋገሩም ሊያስቱትና ሊያጣሉት ያደቡበት ነበር። See the chapter |