ሉቃስ 1:54 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ምሕረቱን በማስታወስ፣ ብላቴናውን እስራኤልን ረድቷል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 እስራኤልን አገልጋዩን፥ ምሕረቱን በማስታወስ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54-55 ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘለዓለም ያሳየውን ምሕረት በማስታወስ፥ አገልጋዩን እስራኤልን ረድቶታል። ይህንንም ያደረገው ለቀድሞ አባቶቻችን የሰጠውን የተስፋ ቃል ለመፈጸም ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ብላቴናውን እስራኤልን ተቀበለው፤ ይቅርታውንም ዐሰበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54-55 ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። See the chapter |