ሉቃስ 1:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህንም የማደርገው የተማርኸው ነገር እውነተኛ መሆኑን እንድታውቅ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚህም ስለ ተማርካቸው ነገሮች እርግጠኛነት በደንብ እንድታውቅ ብዬ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም ማድረጌ የተማርከውን ትምህርት እውነተኛነት በደምብ እንድትረዳ ብዬ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተማርኸውን የነገሩን እውነት ጠንቅቀህ ታውቅ ዘንድ። See the chapter |