ሉቃስ 1:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፤ በፍርሀትም ተዋጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፤ በፍርሃትም ተዋጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ዘካርያስ መልአኩን ባየው ጊዜ ደንግጦ በፍርሃት ተዋጠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፤ ፍርሀትም ረዓድም ወረደበት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት። See the chapter |