2 ሳሙኤል 12:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለጠጋው እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታሙ እጅግ ብዙ በጎችና የቀንድ ከብቶች ነበሩት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታሙ ሰው ብዙ የቀንድ ከብቶችና የበግ መንጋ ነበሩት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ የበግና የላም መንጋ ነበረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ባለጠጋውም እጅግ ብዙ በግና ላም ነበረው። See the chapter |