መዝሙር 99:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ በሕዝቦች ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ ከሕዝቦችም ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ብሏል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ በጽዮን ታላቅ ነው፥ እርሱም በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ አለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ። See the chapter |