መዝሙር 92:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህ ይጠፋሉ፤ ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ይበተናሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጠላቶችህ እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፤ ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ይበተናሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘለዓለም ልዑል ነህ፥ See the chapter |