መዝሙር 92:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይህ ነገር የማይገባው አላዋቂ ለሆነ ሰው ነው፤ ሞኝ ሰውም ቢሆን አይገባውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ደነዝ ሰው ይህን አያውቅም፤ ሞኝም አያስተውለውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ ሥራህ እንዴት ትልቅ ነው! ሐሳብህም እንዴት ጥልቅ ነው! See the chapter |