መዝሙር 92:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ፥ የአንተ ታላላቅ ሥራዎች ደስ ያሰኙኛል፤ አንተ ስላደረግኻቸውም ነገሮች በደስታ እዘምራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ሆይ፤ በሥራህ ስለ ተደሰትሁ፣ ስለ እጅህ ሥራ በደስታ እዘምራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዐሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከብዙ ውኆች ድምፅ የተነሣ የባሕር እንቅስቃሴዋ ድንቅ ነው። ድንቅስ በልዕልና የሚኖር እግዚአብሔር ነው። See the chapter |