መዝሙር 83:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስለዚህ አምላኬ ሆይ! እንደ ትቢያ፥ በነፋስም እንደሚወሰድ ገለባ በትናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አምላኬ ሆይ፤ በዐውሎ ነፋስ እንደሚነዳ ትቢያ፣ በነፋስም ፊት እንዳለ ገለባ አድርጋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የእግዚአብሔርን መስክ እንወርሳለን የሚሉትን። See the chapter |