መዝሙር 8:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን፥ በባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶችን ሁሉ አስገዛህለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሦችን፣ በባሕር ውስጥ የሚርመሰመሱትንም ሁሉ አስገዛህለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሰማይንም ወፎች፥ የባሕርንም ዓሦች፥ በባሕር መንገድ የሚሄደውንም ሁሉ። See the chapter |