መዝሙር 76:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ፍርድህን ከሰማይ እንዲታወቅ ስታደርግ ምድሪቱ ፈርታ ጸጥ አለች፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አንተ ፍርድን ከሰማይ አሰማህ፤ ምድርም ፈርታ ጸጥ አለች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አንተ ግን፥ አንተ ግሩም ነህ፥ ቁጣህን ማን ይቃወማል? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዘለዓለምስ ምሕረቱን ለልጅ ልጅ ይቈርጣልን? See the chapter |