መዝሙር 76:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አምላክ ሆይ አንተ አስፈሪ ነህ፤ ግርማህም ከታላላቅ ተራራዎች በላይ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀሃል፤ ግርማዊነትህም ከዘላለም ተራሮች ይልቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚያም የሚያንጸባርቁ ፍላጻዎችን፥ ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ሰበረ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደነገጥሁ አልተናገርሁምም። See the chapter |