| መዝሙር 75:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምድር ስትናወጥ፥ በውስጥዋ ያሉትም ሕያዋን ፍጥረቶች ቢንቀጠቀጡም እንኳ እኔ የምድርን መሠረት አጸናለሁ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምድርና ሕዝቦቿ ሁሉ በሚናወጡበት ጊዜ፣ ምሰሶዎቿን አጽንቼ የምይዝ እኔ ነኝ። ሴላSee the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በወሰንኩት ጊዜ እኔ በቅን እፈርዳለሁ።”See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዚያም የቀስትን ኀይል፥ ጋሻን፥ ጦርንና ሰልፍንም ሰበረ፤ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ።See the chapter |