መዝሙር 74:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ለምን አትቀጣቸውም? ለምንስ ዝም ብለህ ትተዋቸዋለህ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እጅህን ለምን ትሰበስባለህ? ቀኝ እጅህን ለምን በብብትህ ሥር ታቈያለህ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እጅህንም ለምን ትመልሳለህ? ቀኝ እጅህንም ለምን በብብትህ መካከል ታቆያለህ? See the chapter |