መዝሙር 71:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እኔ ግን ዘወትር አንተን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በበለጠም መላልሼ አመሰግንሃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፤ በምስጋና ላይ ምስጋና አቀርብልሃለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከአራጣና ከቅሚያ ነፍሳቸውን ያድናታል፤ ስሙም በፊታቸው ክቡር ነው። See the chapter |