መዝሙር 70:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሊገድሉኝ የሚፈልጉ ሁሉ ይፈሩ ግራም ይጋቡ፤ የእኔን ጒዳት የሚመኙ ሁሉ በውርደት ወደ ኋላቸው ይመለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነፍሴን ለመንጠቅ የሚፈልጉ፣ ይፈሩ፤ ይዋረዱም፤ ጕዳቴንም የሚሹ፣ ተዋርደው በመጡበት ይመለሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ አድነኝ፥ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጽድቅህ አስጥለኝ፥ ታደገኝም፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ፈጥነህም አድነኝ። See the chapter |