መዝሙር 69:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በበደላቸው ላይ በደልን ጨምርባቸው፤ ይቅርታም አታድርግላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በበደላቸው በደል ጨምርባቸው፤ ወደ ጽድቅህም አይግቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ አሳድደዋልና፥ ባቈሰልከውም ላይ ጥዝጣዜ ጨመሩ። See the chapter |