መዝሙር 66:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል ይበል! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የመነሣት የምስጋና መዝሙር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር See the chapter |