መዝሙር 61:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በንጉሡ ዕድሜ ላይ ብዙ ዓመቶች ጨምርለት፤ ለብዙ ዘመንም እንዲኖር አድርገው! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የንጉሡን ዕድሜ አርዝምለት፤ ዘመኑንም እስከ ብዙ ትውልድ ጨምርለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ አንተ ስእለቴን ሰምተሃልና፥ ስምህንም ለሚፈሩ ርስትን ሰጠሃቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱ አምላኬ መድኃኒቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነውና፥ አልታወክም። See the chapter |