መዝሙር 56:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ፍርሀት ቢይዘኝ እንኳ በአንተ እተማመናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ መታመኔን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሚዋጉኝ በዝተዋልና ቀኑን ሁሉ ጠላቶቼ ረገጡኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና ጽድቁን ላከ። See the chapter |