መዝሙር 52:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ አታላይ ሰው ሰዎችን የሚጐዳ ቃል መናገር ትወዳለህ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፤ ጐጂ ቃላትን ሁሉ ወደድህ! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንደበትህ ጥፋትን ያስባል፥ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕዝቤን እንጀራን እንደ መብላት የሚበሉ ግፍ አድራጊዎች ሁሉ አያውቁም እግዚአብሔርንም አይጠሩትም። See the chapter |