መዝሙር 51:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በደሌን ሁሉ አጥበህ አስወግድልኝ፤ ከኃጢአቴም አንጻኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በደሌን ፈጽሞ ዕጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም አንጻኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ቤርሳቤህ ከገባ በኋላ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልብህ ኀጢአትን ያስባል፤ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። See the chapter |